Loading ...

The coordinated work of civil society organizations

by | Nov 14, 2025 | News | 0 comments

Dagu-Coordination

The Deputy Head of the Afar Regional State Chief Administrator’s Office, Ato Nur Tahir, said that the coordinated work of civil society organizations plays a significant role in increasing public benefit.

Eight civil society organizations in the Afar region have formed a coalition today under the name “Dagu Ethiopian Development Consortium“.

Ato Nur Tahir, Deputy Head of the Afar Regional State Chief Administrator’s Office, who was present on this day, said that the organizations can increase the public benefit by working together.

He stated that the fact that organizations in the region have teamed up for the first time will enable them to achieve concrete change works by understanding the reality of the region.

He said that they will play their part in addressing the challenges in sectors such as health, education, and agriculture, in addition to providing services within the community.

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተቀናጅተው መሥራታቸው የህዝብን ተጠቃሚነት የማሳደግ ሚና አለው::

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተቀናጅተው መሥራታቸው የህዝብን ተጠቃሚነት ለማሳደግ ሚናቸው ከፍተኛ መሆኑን የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ፅህፈት ቤት ምክትል ኀላፊ አቶ ኑር ጣሂር ተናገሩ::

በአፋር ክልል የሚገኙ ስምንት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች “ዳጉ ኢትዮጵያን ዴቨሎፕመንት ኮንሰርቲየም”በሚል ስያሜ በዛሬው ዕለት ጥምረት ፈፅመዋል:: በዚሁ ዕለት የተገኙት የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ፅህፈት ቤት ምክትል ኀላፊ አቶ ኑር ጣሂር እንደተናገሩት ድርጅቶቹ ተጣምረው መሥራታቸው የህዝብን ተጠቃሚነት ማሳደግ ይቻላቸዋል::
በክልሉ የሚገኙ ድርጅቶች ለመጀመሪያ ጊዜ የተጣመሩበት ኹነት የክልሉን ነባራዊ ሁኔታ በመረዳት መፍትሄ ተጨባጭ የለውጥ ስራዎችን ለማስመዝገብ የሚያስችል መሆኑን ገልፀዋል:: በህብረተሰቡ ውስጥ አገልግሎት ከመሥጠት ባሻገር እንደ ጤና፣ትምህርት እና ግብርና ዘርፍ ላይ ያሉ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ የበኩሉን ሚና እንደሚወጣ ተናግረዋል::